መዝሙር 135:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጌታ ለሕዝቡ ይፈርዳልና፥ ባርያዎቹንም ይረዳልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይፈርዳልና፣ ለአገልጋዮቹም ይራራላቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይፈርዳል፤ ለአገልጋዮቹም ይራራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እስራኤልን በመካከሉ ያሳለፈ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节 |