መዝሙር 135:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ብዙ አሕዛብን መታ፥ ብርቱዎችንም ነገሥታት ገደለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ብዙ ሕዝቦችን መታ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ብዙ የአሕዛብ መንግሥታትን ደመሰሰ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከበኵራቸው ጋር ግብፅን የገደለ፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节 |