መዝሙር 129:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለሚያጭደው እጁን፥ ነዶዎቹን ለሚሰበስብ እቅፉን እንደማይሞላ ይሁኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ደግሞም ለዐጫጅ እጁን፣ ለነዶ ሰብሳቢ ዕቅፉን እንደማይሞላ ይሁኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እንዲህ ዐይነቱን ሣር ማንም አይሰበስበውም፤ ወይም ነዶው በእጁ አይሞላም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቅርታ፥ በእርሱም ዘንድ ብዙ ማዳን አለና፥ 参见章节 |