መዝሙር 129:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታ ጻድቅ ነው፥ የክፉዎችን ገመድ ቈረጠ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ግን ጻድቅ ነው፤ የክፉዎችን ገመድ በጣጥሶ ጣለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሁልጊዜ ትክክለኛ ነው፤ ከእነዚያ ጨካኞች ገመድ ነጻ አውጥቶኛል።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ነውና። 参见章节 |