መዝሙር 129:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አራሾች በጀርባዬ ላይ አረሱ፥ ትልማቸውን አስረዘሙ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ዐራሾች ጀርባዬን ዐረሱት፤ ትልማቸውንም አስረዘሙት።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጀርባዬን በጅራፍ ተልትለው፥ የታረሰ ማሳ አስመስለውታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ ኀጢአትንስ ብትጠባበቅ፥ አቤቱ፥ ማን ይቆማል? 参见章节 |