መዝሙር 124:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ደራሽ ውሃም ጠራርጎ በወሰደን ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ብርቱ ማዕበልም ባሰጠመን ነበር።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወደ ጠማማነት የሚመለሱትን ግን ዐመፃን ከሚሠሩት ጋር እግዚአብሔር ይወስዳቸዋል። ሰላም በእስራኤል ላይ ይሁን። 参见章节 |