መዝሙር 121:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከጌታ ዘንድ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ርዳታዬ የሚመጣው ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባዮችሽ ቆሙ። 参见章节 |