መዝሙር 120:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በተሳለ የጦረኛ ቀስት፣ በግራር ከሰል ፍም ይቀጣሃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በተሳለ የወታደር ፍላጻ ይወጋችኋል፤ በከሰል ፍምም ያቃጥላችኋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም፥ አያንቀላፋምም። 参见章节 |