Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 120:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሐሰተኛ ከንፈር፣ ከአታላይ ምላስም አድነኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 እግዚአብሔር ሆይ! ከሐሰተኞችና ከአታላዮች አድነኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ረድ​ኤቴ ሰማ​ይና ምድ​ርን ከፈ​ጠረ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ነው።

参见章节 复制




መዝሙር 120:2
8 交叉引用  

የሐሰት ምስክሮች ተነሡብኝ፥ የማላውቀውንም በእኔ ላይ ተናገሩ።


የሚያጠፋ ቃልን ሁሉ፥ የሽንገላ ምላስን ወደድህ።


ውሸተኛ ከንፈር በጌታ ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው።


ባለ ጠጎችዋ ግፍ ተሞልተዋል፤ በውስጧ የሚኖሩትም ሐሰት ተናግረዋል፥ ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ አታላይ ነው።


跟着我们:

广告


广告