መዝሙር 119:78 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)78 ትዕቢተኞች በዓመፅ ጠምመውብኛልና ይፈሩ፥ እኔ ግን ትእዛዝህን አሰላስላለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም78 እብሪተኞች ያለ ምክንያት በደል አድርሰውብኛልና ይፈሩ፤ እኔ ግን ትእዛዞችህን አሰላስላለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም78 በሐሰት ያለምክንያት የሚከሱኝ ትዕቢተኞች ይዋረዱ፤ እኔ ግን ሕግህን አሰላስላለሁ። 参见章节 |