Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 119:76 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

76 ምሕረትህ ለመጽናናቴ ትሁነኝ፥ እንደ ቃልህም ለባርያህ ይሁነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

76 ለአገልጋይህ በገባኸው ቃል መሠረት፣ ምሕረትህ ለመጽናናት ትሁነኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

76 ለእኔ ለአገልጋይህ በሰጠኸው የተስፋ ቃል መሠረት ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ያጽናናኝ።

参见章节 复制




መዝሙር 119:76
4 交叉引用  

እንዲፈራህ ባርያህን በቃልህ አጽና።


አቤቱ፥ አንተ መልካምና ይቅር ባይ ነህና፥ ጽኑ ፍቅርህም ለሚጠሩህ ሁሉ ብዙ ነውና።


跟着我们:

广告


广告