መዝሙር 119:75 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)75 አቤቱ፥ ፍርድህ ጽድቅ እንደ ሆነች፥ በእውነትህም እንዳስቸገርኸኝ አወቅሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም75 እግዚአብሔር ሆይ፤ ፍርድህ የጽድቅ ፍርድ፣ ያስጨነቅኸኝም በታማኝነት እንደ ሆነ ዐወቅሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም75 እግዚአብሔር ሆይ! ፍርድህ እውነተኛ እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፤ የቀጣኸኝም እውነተኛ በመሆንህ ነው። 参见章节 |