መዝሙር 119:69 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)69 የትዕቢተኞች ዓመጽ በላዬ በዛ፥ እኔ ግን በፍጹም ልቤ ትእዛዛትህን እፈልጋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም69 እብሪተኞች ስሜን በሐሰት አጠፉ፤ እኔ ግን ትእዛዝህን በፍጹም ልብ እጠብቃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም69 ምንም እንኳ ትዕቢተኞች በሐሰት ስሜን ቢያጠፉ እኔ ትእዛዞችህን በሙሉ ልቤ እጠብቃለሁ። 参见章节 |