Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 119:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ትእዛዞችህንም ሁሉ ስመለከት በዚያን ጊዜ አላፍርምና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ወደ ትእዛዞችህ ስመለከት፣ በዚያ ጊዜ አላፍርም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ትእዛዞችህን ሁሉ በጥንቃቄ ከአስተዋልኩ ኀፍረት ከቶ አይደርስብኝም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ሰላ​ምን ከሚ​ጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ታገ​ሠች።

参见章节 复制




መዝሙር 119:6
10 交叉引用  

የዚያን ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል፥ ፊትህንም ወደ እግዚአብሔር ታነሣለህ።


እንደ ቃልህ ደግፈኝ፥ ሕያውም እሆናለሁ፥ ከተስፋዬም አልፈር።


ስለዚህ ወደ ትእዛዝህ ሁሉ አቀናሁ፥ የዓመፅንም መንገድ ሁሉ ጠላሁ።


አቤቱ፥ ሕግህን ተጠጋሁ፥ አታሳፍረኝ።


እንዳላፍር ልቤ በሥርዓትህ የቀና ይሁን።


እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ።


ምክንያቱም ሕግን ሁሉ ብትፈጽሙ ነገር ግን በአንዱ ብትሰናከሉ፥ ሁሉን እንደ ተላለፋችሁ ይቈጠራል።


ልጆች ሆይ፥ እርሱ በሚገለጥበት ጊዜ ድፍረት እንዲኖረን፥ በሚመጣበትም ጊዜ በፊቱ እንዳናፍር በእርሱ ኑሩ።


跟着我们:

广告


广告