መዝሙር 119:176 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)176 እንደ ጠፋ በግ ተቅበዘበዝሁ፥ ትእዛዛትህን አልረሳሁምና ባርያህን ፈልገው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም176 እንደ ጠፋ በግ ተቅበዘበዝሁ፤ ትእዛዞችህን አልረሳሁምና፣ ባሪያህን ፈልገው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም176 እንደ ጠፋ በግ ተቅበዝብዤአለሁ፤ ነገር ግን ትእዛዞችህን ስላልረሳሁ፥ እኔን አገልጋይህን ፈልገኝ። 参见章节 |