Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 119:170 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

170 ልመናዬ ወደ ፊትህ ትድረስ፥ እንደ ቃልህ አድነኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

170 ልመናዬ ከፊትህ ይድረስ፤ እንደ ቃልህም ታደገኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

170 ልመናዬ ወደ አንተ ይድረስ፤ በተስፋ ቃልህም መሠረት አድነኝ።

参见章节 复制




መዝሙር 119:170
9 交叉引用  

አሁንም ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ለአገልጋይህና ለቤቱ የሰጠኸውን ተስፋ ለዘለዓለም ጠብቅለት፤ እንደተናገርኸውም ፈጽም፤


አቤቱ፥ እንደ ቃልህ፥ ምሕረትህና መድኃኒትህ ይምጡልኝ።


እኔ የአንተ ነኝ፥ ፍርድህን ፈልጌአለሁና አድነኝ።


ወደ መቅደስህ ማደሪያ እጄን ባነሣሁ ጊዜ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን የልመናዬን ቃል ስማ።


አቤቱ በአንተ ታመንሁ፥ ለዘለዓለም አልፈር፥ በጽድቅህም አድነኝ።


ጌታዬ ንጉሥ ሆይ! እንድትሰማኝ አሁን እለምንሃለሁ፤ እባክህ፥ ልመናዬ ወደ አንተ ይድረስ፤ በዚያ እንዳልሞት ወደ ጸሐፊው ወደ ዮናታን ቤት አትመልሰኝ።”


ነቢዩንም ኤርምያስን እንዲህ አሉት፦ “በዐይኖችህ እንደምታየን ከብዙ ጥቂት ተርፈናልና ልመናችን እባክህ፥ በፊትህ ትድረስ፥ ስለ እኛና ስለዚህ ትሩፍ ሁሉ ለጌታ ለአምላክህ ጸልይ፥


跟着我们:

广告


广告