መዝሙር 119:149 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)149 አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ ድምፄን ስማ፥ እንደ ፍርድህ ሕያው አድርገኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም149 እንደ ቸርነትህ መጠን ድምፄን ስማ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ሕግህ መልሰህ ሕያው አድርገኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም149 እግዚአብሔር ሆይ! ስለ ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ስማኝ! በትእዛዝህ መሠረት ሕይወቴን ጠብቅ! 参见章节 |