መዝሙር 119:144 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)144 ምስክርህ ለዘለዓለም ጽድቅ ነው፥ እንዳስተውል አድርገኝ፥ በሕይወትም አኑረኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም144 ምስክርነትህ ለዘላለም የጽድቅ ምስክርነት ነው፤ በሕይወት እኖር ዘንድ ማስተዋልን ስጠኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም144 ሥርዓትህ ዘወትር ትክክል ነው፤ በሕይወት ለመኖር እንድችል ማስተዋልን ስጠኝ። 参见章节 |