መዝሙር 119:118 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)118 ምኞታቸው ዓመፃ ነውና ከሥርዓትህ የሚርቁትን ሁሉ አጐሳቈልሃቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም118 መሠሪነታቸው በከንቱ ነውና፣ ከሥርዐትህ ውጭ የሚሄዱትን ሁሉ ወዲያ አስወገድሃቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም118 ዕቅዳቸው ተንኰልና ሐሰት የሞላበት በመሆኑ፥ ከሕግህ የሚያፈነግጡትን ሁሉ ታስወግዳቸዋለህ። 参见章节 |