Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 118:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በኃያላን ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 በመሪዎች ከመመካት ይልቅ፥ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ጐል​ማሳ መን​ገ​ዱን በምን ያቀ​ናል? ቃል​ህን በመ​ጠ​በቅ ነው።

参见章节 复制




መዝሙር 118:9
8 交叉引用  

ስለ እርዳታ ወደ ግብጽ ለሚወርዱ በፈረሶችም ለሚደገፉ፥ ስለ ብዛታቸውም በሰረገሎች፥ እጅግ ብርቱዎችም ስለ ሆኑ በፈረሰኞች ለሚታመኑ፥ ወደ እስራኤልም ቅዱስ ለማይመለከቱ ጌታንም ለማይፈልጉ ወዮላቸው!


አሦርም የሰው ባልሆነ ሰይፍ ይወድቃል፥ የሰውም ያልሆነ ሰይፍ ይበላዋል፤ ከሰይፍም ይሸሻል ጐበዛዝቱም ገባሮች ይሆናሉ።


በእጅህ በያዙህ ጊዜ ተሰበርህ ትከሻቸውን ሁሉ ቆረጥህ፤ በአንተ ላይ ሲደገፉ ተሰበርህ ወገባቸውንም ሁሉ አንቀጠቀጥህ።”


አሁንም፦ “ጌታን አልፈራንምና ንጉሥ የለንም፤ ንጉሥስ ለእኛ ምን ያደርግልናል?” ይላሉ።


跟着我们:

广告


广告