መዝሙር 118:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሰው ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሰውን መከታ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በሰው ከመመካት ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሥርዐትህንም እጠብቃለሁ፤ ለዘለዓለም አትጣለኝ። 参见章节 |