መዝሙር 118:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታ ከጎኔ ነው፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግዚአብሔር ከእኔ ጋራ ነው፤ አልፈራም፤ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ሆኖ ስለሚረዳኝ አልፈራም፤ ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ትእዛዝህን ሁሉ ስመለከት በዚያን ጊዜ አላፍርም። 参见章节 |