መዝሙር 118:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ ዋና የማእዘን ራስ ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ትእዛዝህን ፈልጌአለሁና ስድብንና ነውርን ከእኔ አርቅ። 参见章节 |