Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 118:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ይህች የጌታ ደጅ ናት፥ ወደ እርሷ ጻድቃን ይገባሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ጻድቃን በርሷ በኩል ይገባሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ይህ የእግዚአብሔር በር ነው፤ ጻድቃን በእርሱ ይገባሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ነፍሴ ሁል​ጊዜ ፍር​ድ​ህን እጅግ ናፈ​ቀች። ትዕ​ቢ​ተ​ኞ​ችን ገሠ​ጽ​ኻ​ቸው፥

参见章节 复制




መዝሙር 118:20
7 交叉引用  

እናንት በሮች ራሳችሁን ከፍ አድርጉ፥ የዘለዓለም ደጆችም ተከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።


እናንተ በሮች ራሳችሁን ከፍ አድርጉ፥ የዘለዓለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።


በእምነቱ የጸና ጻድቅ ሕዝብ ይገባ ዘንድ በሮችን ክፈቱ።


跟着我们:

广告


广告