Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 118:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ቸር እንደሆነ፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም እንደሆነ የእስራኤል ቤት አሁን ይንገሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 የእስራኤል ሕዝብ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ “የእግዚአብሔር ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው” ይበሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ምስ​ክ​ሩን የሚ​ፈ​ልጉ፥ በፍ​ጹም ልብ የሚ​ሹት ብፁ​ዓን ናቸው፤

参见章节 复制




መዝሙር 118:2
7 交叉引用  

አቤቱ፥ ሥራህ ሁሉ ያመሰግኑሃል፥ ቅዱሳንህም ይባርኩሃል።


በዚህ ሥርዓት በሚመላለሱ ሁሉ ላይ እና በእግዚአብሔር እስራኤልም ላይ ሰላምና ምሕረት ይሁን።


እንግዲህ ዘወትር ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት አድርገን በእርሱ በኩል እናቅርብለት።


跟着我们:

广告


广告