መዝሙር 118:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ፥ ወደ እነርሱ ገብቼ ጌታን አመሰግናለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ፤ በዚያ ገብቼ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ወደ ውስጥ ገብቼ እግዚአብሔርን እንዳመሰግን የቤተ መቅደስን በሮች ከፈቱልኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እኔ በምድር ስደተኛ ነኝ፤ ትእዛዛትህን ከእኔ አትሰውር። 参见章节 |