መዝሙር 118:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 መገሠጽስ ጌታ ገሠጸኝ፥ ለሞት ግን አልሰጠኝም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 መገሠጹን እግዚአብሔር እጅግ ገሥጾኛል፤ ነገር ግን ለሞት አሳልፎ አልሰጠኝም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በብርቱ ቀጥቶኛል፤ ነገር ግን እንድሞት አላደረገኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዓይኖችን ክፈት፥ ከሕግህም ድንቅ ነገርን አያለሁ። 参见章节 |