መዝሙር 118:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ኃይሌም ዝማሬዬም ጌታ ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እግዚአብሔር ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ አዳኝ ሆነልኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እግዚአብሔር ከለላዬና መከላከያዬ ነው፤ አዳኜም እርሱ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደ ብልጥግና ሁሉ በምስክርህ መንገድ ደስ አለኝ። 参见章节 |