Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 117:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ፍቅሩ በእኛ ላይ ጸንቶአልና፥ የጌታም እውነት ለዘለዓለም ትኖራለች። ሃሌ ሉያ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ምሕረቱ በእኛ ላይ ታላቅ ነውና፤ የእግዚአብሔርም ታማኝነት ለዘላለም ነው። ሃሌ ሉያ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 እርሱ ለእኛ ያለው ፍቅር ጽኑ ነው፤ ታማኝነቱም ዘለዓለማዊ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም እንደ ሆነ፥ የእ​ስ​ራ​ኤል ወገን ንገሩ።

参见章节 复制




መዝሙር 117:2
11 交叉引用  

ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ።


እርሱም ሰማይንና ምድርን ባሕርንም፥ በእነርሱ ያለውንም ሁሉ የፈጠረ፥ እውነትን ለዘለዓለም የሚጠብቅ፥


ነገር ግን ክብር በምድራችን ያድር ዘንድ ማዳኑ ለሚፈሩት ቅርብ ነው።


የይዝራኤላዊው የኤታን ትምህርት።


አቤቱ ጌታ፥ አንተ አምላኬ ነህ፤ አስቀድሞ የታሰበውን፤ ድንቅ ነገር በታማኝነትና በእውነት አድርገሃልና ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ ስምህንም አመሰግናሁ።


ከቀድሞ ዘመን ጀምረህ ለአባቶቻችን እንደማልህላቸው እውነትን ለያዕቆብ፥ ርኅራኄን ለአብርሃም ታደርጋለህ።


ኢየሱስም “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ ማንም ወደ አብ የሚመጣ የለም።


በውኃና በደም የመጣው ይህ ነው፥ ኢየሱስ ክርስቶስ፥ በውኃው ብቻ አይደለም ነገር ግን በውኃና በደም ነው። የሚመሰክረውም መንፈሱ ነው፥ መንፈሱ እውነት ነውና።


跟着我们:

广告


广告