መዝሙር 116:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ! ጌታ የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና ወደድሁት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የልመናዬን ድምፅ ሰምቷልና፣ እግዚአብሔርን ወደድሁት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ጩኸቴንና ልመናዬን ስለ ሰማ እግዚአብሔርን እወደዋለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ ወገኖችም ሁሉ ያመስግኑት፤ 参见章节 |