Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 115:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 አፍ አላቸው አይናገሩምም፥ ዐይን አላቸው አያዩምም፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 በሕ​ዝቡ ሁሉ ፊት ስእ​ለ​ቴን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እሰ​ጣ​ለሁ።

参见章节 复制




መዝሙር 115:5
2 交叉引用  

በዱባ እርሻ (የአትክልት ስፍራ) ውስጥ እንዳለ እንደ ወፍ ማስፈራርያ ዓምድ ናቸው፥ እነርሱም አይናገሩም፤ መራመድም ስለማይችሉ ይሸከሙአቸዋል። ክፉ መሥራት አይችሉምና፥ ደግሞም መልካም መሥራት በእነርሱ ውስጥ የለምና አትፍሩአቸው።”


ሰው ሁሉ ቂላ ቂልና እውቀት የሌለው ሆኖአል፥ አንጥረኛም ሁሉ ከቀረጸው ምስል የተነሣ አፍሮአል፤ ቀልጦ የተሠራ ምስሉ ውሸት ነውና፥ እስትንፋስም የላቸውምና።


跟着我们:

广告


广告