Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 114:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 በያዕቆብ አምላክ ፊት፥ በጌታ ፊት ምድር ተናወጠች፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ምድር ሆይ፤ በጌታ ፊት፣ በያዕቆብ አምላክ ፊት ተንቀጥቀጪ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ምድር ሆይ! በእግዚአብሔር ፊት፥ በያዕቆብም አምላክ ፊት በፍርሃት ተንቀጥቀጪ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረ​ፍ​ትሽ ተመ​ለሺ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ረዳ​ትሽ ነውና፤

参见章节 复制




መዝሙር 114:7
10 交叉引用  

የሰማይ አዕማድ ይንቀጠቀጣሉ፥ ከተግሣጹም የተነሣ ይደነግጣሉ።


ምድርን ከስፍራዋ ያናውጣታል፥ ምሰሶችዋም ይንቀጠቀጣሉ።


ምድርን ያያል እንድትንቀጠቀጥም ያደርጋል፥ ተራሮችን ይዳስሳል፥ ይጤሳሉም።


ደመኖች ውሃን አዘነቡ፥ ደመኖች ድምፅን ሰጡ፥ ፍላጾችህም በየአቅጣጫው ወጡ።


ውኃን ከዓለት አወጣ፥ ውኃንም እንደ ወንዞች አፈሰሰ።


በቅድስናው ስፍራ ለጌታ ስገዱ፥ ምድር ሁሉ በፊቱ ትናወጥ።


በውኑ እኔን አትፈሩምን? ይላል ጌታ፤ ከፊቴስ አትደነግጡምን? አልፎት እንዳይሻገር አሸዋን በዘለዓለም ትእዛዝ ለባሕር ድንበር አድርጌአለሁ፤ ሞገዱም ቢናወጥ አያሸንፍም፥ ቢጮኽም አያልፈውም።


跟着我们:

广告


广告