መዝሙር 113:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ የጌታ ስም ቡሩክ ይሁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከአሁን እስከ ዘላለም፣ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 አሁንም ለዘለዓለም ስሙ ይመስገን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ይሁዳ መመስገኛው፥ እስራኤልም ግዛቱ ሆነ። 参见章节 |