መዝሙር 108:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ገለዓድ የእኔ ነው ምናሴም የእኔ ነው፥ ኤፍሬም የራሴ መከላከያ ቁር ነው። ይሁዳ በትረ መንግሥቴ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሞዓብ የመታጠቢያ ገንዳዬ ነው፤ በኤዶምያስ ላይ ጫማዬን እወረውራለሁ፤ በፍልስጥኤም ላይ በድል አድራጊነት እጮኻለሁ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሞአብ መታጠቢያዬ ነው፤ ኤዶም የእኔ መሆኑን ለማረጋገጥ ጫማዬን አኖርበታለሁ፤ በፍልስጥኤማውያንም ላይ በድል አድራጊነት እደነፋለሁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ልጆቹም ድሃ አደጎች ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን። 参见章节 |