መዝሙር 108:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አቤቱ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፥ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ፣ በቀኝ እጅህ ርዳን፤ መልስልንም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የምትወደው ሕዝብህ ይድን ዘንድ፥ ጸሎታችንን ስማ፤ በኀይልህም ታደገን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በላዩ ኀጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። 参见章节 |