መዝሙር 107:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ተራቡ፥ ተጠሙም፥ ነፍሳቸውም ዛለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ተራቡ፤ ተጠሙ፤ ነፍሳቸውም በውስጣቸው ዛለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ተርበውና ተጠምተው ስለ ነበር፥ ተስፋ ቈረጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እግዚአብሔርም በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ አለ፥ ክብሩም በምድር ሁሉ ላይ ነው። 参见章节 |