Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 107:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 እነርሱ የጌታን ሥራ፥ በታላቅ አዘቅትም ያሉትን ድንቅ ሥራዎች አዩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 የእግዚአብሔርን ሥራ በዚያ አዩ፤ ድንቅ አድራጎቱንም በጥልቁ ውስጥ ተመለከቱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 እነርሱ የእግዚአብሔርን ሥራ ሁሉ አዩ፤ በጥልቅ ባሕርም ውስጥ የሚያደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ ተመለከቱ።

参见章节 复制




መዝሙር 107:24
3 交叉引用  

ባሕር የእርሱ ናት እርሱም ፈጠራት፥ የብስንም እጆቹ ሠሩአት።


跟着我们:

广告


广告