መዝሙር 106:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ጠላቶቻቸውም ግፍ አደረጉባቸው፥ ከእጃቸውም በታች ተዋረዱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ጠላቶቻቸው ጨቈኗቸው፤ በሥልጣናቸውም ሥር አዋሏቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 በጠላቶቻቸው ተጨቊነው ፈጽሞ የእነርሱ ተገዢዎች ሆኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ቅኖች ይዩ፥ ደስም ይበላቸው፤ ዐመፃም ሁሉ አፍዋን ትዘጋለች። 参见章节 |