መዝሙር 106:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በሥራቸው ረከሱ፥ በድርጊታቸውም አመነዘሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 በተግባራቸው ረከሱ፤ በድርጊታቸውም አመንዝሮች ሆኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እነርሱ በሥራቸው ረከሱ፤ በክፉ ሥራቸውም እግዚአብሔርን ካዱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 እነርሱ በክፉ መከራና በጭንቀት ተሠቃዩ፥ እያነሱም ሄዱ፤ 参见章节 |