መዝሙር 106:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንትና በከነዓን አገር ለሚገኙ ጣዖቶች መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 እርሻዎችንም ዘሩ፥ ወይኖችንም ተከሉ፥ የእህልንም ሰብል አደረጉ። 参见章节 |