መዝሙር 106:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ለጣዖቶቻቸውም ተገዙ፥ ወጥመድም ሆኑባቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ጣዖቶቻቸውንም አመለኩ፤ ይህም ወጥመድ ሆነባቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የእግዚአብሔር ሕዝቦች የአሕዛብን ጣዖቶች አመለኩ፤ ይህም ለጥፋታቸው ምክንያት ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በዚያም ራብተኞችን አስቀመጠ፥ የሚኖሩባቸውንም ከተሞች ሠሩ። 参见章节 |