መዝሙር 106:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በሥራቸውም አስመረሩት፥ ቸነፈርም በላያቸው በዛ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በሥራቸውም እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ መቅሠፍትም በላያቸው መጣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በክፉ ሥራቸው እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ በዚህ ምክንያት መቅሠፍት በመካከላቸው ተነሣ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ዐውሎ ነፋሱንም ጸጥ አደረገ፥ ባሕሩም ዝም አለ። 参见章节 |