መዝሙር 106:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የምትወደደውን ምድር ናቁ፥ በቃሉም አልታመኑም፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከዚያም በኋላ መልካሚቱን ምድር ናቁ፤ የተስፋ ቃሉንም አላመኑም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ስላልተማመኑ መልካሚቷን ምድር ናቁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እነርሱ የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በጥልቅም ያለችውን ድንቁን ዐወቁ። 参见章节 |