መዝሙር 106:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሙሴንም፥ ጌታ የቀደሰውንም አሮንን በሰፈር ተመቀኙአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በሰፈር በሙሴ ላይ፣ ለእግዚአብሔር በተቀደሰውም በአሮን ላይ ቀኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በበረሓ ሰፍረው ሳሉ በሙሴና የእግዚአብሔር ቅዱስ አገልጋይ በሆነው በአሮን ቀኑባቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የናሱን ደጆች ሰብሮአልና፥ የብረቱንም መወርወሪያ ቀጥቅጦአልና። 参见章节 |