መዝሙር 106:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በዚያን ጊዜ በቃሉ አመኑ፥ ምስጋናውንም ዘመሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከዚህ በኋላ የተስፋ ቃሉን አመኑ፤ በዝማሬም አመሰገኑት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከዚህ በኋላ በተስፋ ቃሉ አመኑ፤ የምስጋናም መዝሙር ዘመሩለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልባቸው በመከራ ደከመ፤ ታመሙ የሚረዳቸውንም አጡ። 参见章节 |