መዝሙር 106:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከሚጠሉአቸውም እጅ አዳናቸው፥ ከጠላትም እጅ ተቤዣቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከባላጋራቸው እጅ አዳናቸው፤ ከጠላትም እጅ ታደጋቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከሚጠሉአቸውም ሰዎች እጅ አዳናቸው፤ ከጠላቶቻቸውም እጅ ታደጋቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በጨለማና በሞትም ጥላ የተቀመጡ፥ በችግር በብረትም የታሰሩ፥ 参见章节 |