መዝሙር 105:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ሕዝቡንም በደስታ የተመረጡትንም በእልልታ አወጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ሕዝቡን በደስታ፣ ምርጦቹንም በእልልታ አወጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ስለዚህ የተመረጠውን ሕዝቡን መርቶ አወጣ፤ እነርሱም በደስታ ዘመሩ፤ እልልም አሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ብዙ ጊዜ አዳናቸው፤ እነርሱ ግን በምክራቸው አስመረሩት፥ በኀጢአታቸውም መከራ ተቀበሉ። 参见章节 |