መዝሙር 105:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ዓለቱን ሰነጠቀ፥ ውኃውም ፈለቀ፥ ወንዞች በበረሃ ፈሰሱ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ዐለቱን ሰነጠቀ፤ ውሃም ተንዶለደለ፤ እንደ ወንዝም በበረሓ ፈሰሰ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 አለቱን ሰነጠቀ፤ ውሃም ወጣ፤ በበረሓውም ውስጥ እንደ ወንዝ ውሃ ፈሰሰ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 በጠላቶቻቸውም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው። የሚጠሉአቸውም ገዙአቸው። 参见章节 |