Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 105:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 የአገራቸውንም ተክሎች ሁሉ በላ፥ የምድራቸውንም ፍሬ በላ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 የምድሪቱንም ዕፀዋት ሁሉ በላ፤ የመሬታቸውንም ፍሬ ሙጥጥ አደረገ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 በምድሩ ላይ ያለውን ለምለም ተክልና ሰብል ሁሉ በልተው እንዲጨርሱ አደረገ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ከአ​ሕ​ዛብ ጋር ተደ​ባ​ለቁ፥ ሥራ​ቸ​ው​ንም ተማሩ።

参见章节 复制




መዝሙር 105:35
1 交叉引用  

የምድሩንም ፊት ሸፈኑት ምድሪቱም ጨለመች፤ የአገሪቱን ቡቃያ ሁሉ በረዶውም የተወውን በዛፉ የነበረውን ፍሬ ሁሉ በሉ፤ ለምለም ነገር በዛፉ ላይም በቡቃያው ላይም በግብጽ ምድር ሁሉ አልቀረም።


跟着我们:

广告


广告