መዝሙር 105:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ወይናቸውንና በለሳቸውን መታ፥ የአገራቸውንም ዛፍ ሁሉ ሰበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ወይናቸውንና በለሳቸውን መታ፤ የአገራቸውንም ዛፍ ከተከተ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 የወይን ተክሎቻቸውንና የበለስ ዛፎቻቸውን አጠፋ፤ ሌሎቹንም ዛፎቻቸውን ሁሉ ሰባበረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 መንፈሱን አስመርረዋታልና፤ በከንፈሮቹም አዘዘ። 参见章节 |